“Those arrested are people who instigated the violence,” he said by phone from the city today. “They were trying to undermine the constitution under the guise of religion.”
A group of Ethiopian Muslims, who make up 34 percent of a population of 94 million according to the CIA World Factbook, have been protesting for eight months at mosques about alleged government interference in elections of Islamic leaders. Ethiopian authorities have accused protesters of including extremists who want to turn Ethiopia into an Islamic state.
A minimum of three members of the 17-person committee and three others were arrested yesterday, group spokesman Ahmedin Jebel said.
“Simultaneously the houses of 24 individuals were searched,” he said by telephone today from the capital. “They stayed the whole night there.”
A group of Muslims gathered around Anwar Mosque today to protest the arrests and state interference in religious affairs, demonstrator Abdul Samad said.
“We can’t elect out leaders,” he said today outside the city’s largest mosque. “And we are being imprisoned.”
Security forces arrested 72 people from a crowd trying to create a “civil disturbance” around Awalia Mosque on July 13, the government said. Police raided the mosque and fired shots and tear gas to disrupt a meeting planned for July 15 where the elections would be discussed, according to Ahmedin.
the government poropagting that it is minorities question but we have observed more than one million people in one mosque protesting government interfirance inreligious affairs and arresting muslim leaders if one milion is minoritis among 1.5 milion muslims in addis the government officials shuld learn mathematics
ReplyDeleteአስደናቂው የጁሙዐ ውሎና የክርሰተያን ወገኖች ወግ
ReplyDeleteቢስሚላሂረህማኒረሂም፡፡በመጀመሪያ ለዚህ ታላቅ ወር ላደረሰን አላሁሱብሃነሁ ወተዐላ ምስጋና ይድረሰው፡፡ወሩንም መልካም ነገር የምንሰራበት፣ነስር የምናገኝበት እንዲሆን አላህን እለምነዋለሁ፡፡መቸም የዛሬ ጁሙዐ ላይ በታላቁ አንዋር መስጅድ ያልነበረ ካለ እድለቢስ ነበር ብል ማጋነን አይሆንብኝም፡፡ምክንያት ብትሉኝ በአላህ መንገድ የተሳሰሩ ወገኖች አንድ ላይ ሆነው ለዲናቸው ሲሉ የትኛውንም አይነት መስዋዕትነት እንደሚከፍሉ ዳግም ያረጋገጡበት ብቻም ሳይሆን እጀግ ሰላማዊና አስደማሚ በሆነ መልኩ ተቃውሟቸውን የገለጹበት ፣ሰላማዊ ትግል ማለት ምን ማለት እንደሆነ አይደለም ለአፍካ ለአለም ተምሳሌት ሊሆን የሚችል ተግባራዊ እንቅስቃሴ የታየበት እለት በመሆኑም ጭምር ነው፡፡እኔ በበኩሌ በዛሬው ሁኔታ አስለቅሶኛል፡፡ያለቀስኩት ስለተበደልን አደለም፡፡ያለቀስኩት በመጅሊስ ሴራ አደለም፣ያለቀስኩት በመንግሰት ጣልቃ ገብነት አደለም፣እኔን ያስለቀሰኝ ደስታ ነው፡፡እኔን ያስለቀሰኝ ከሞትንም አንድ ላይ እንሙት ለዲናችን ነው የሚሉ በርካታ ወጣቶች እጅግ በከፍተኛ ስሜትና ግለት ተናበው ሰላማዊ በሆነ መንገድ ተቃውሟቸውን የገለፁበት መንገድ ነው፡፡እኔን ያስለቀሰኝ እስከዛሬ አንድ አይደላችሁም የተለያያችሁ ናችሁ፣ተለያይታችሁም ትሞታላቸሁ ተብሎልን የነበርነው ሙስሊሞች ዛሬ ግን ስህተታችንን ተረድተን ከሌላው ግዜ በጠነከረ ሁኔታ ለእጅ በመያያዝ ያሳየነው ፍፁም ወንድማማችችነት ነው፣እኔን ያስለቀሰኝ ማንም መአፈሙዝ የተማመነ ሁላ ለብጥብጥና ለትርምስ አስቦን ከትግላችን ሊያሰወጡን ያሰቡ ሙናፊቆችና ባለግዜዎች ሁላ ሴራቸውን በአላህ ፈቃድ ፉርሽ ማድረጋችን ነው፡፡አልሃምዱሊላህ፡፡ከሁሉ የገረመኝ ደግሞ እኛን ሊጠብቁ ይሁን ልንጠብቃቸው በቦታው የነበሩ ፖሊሶች ወደ 1 ሚሊዮን የሚጠጋው ህዝበ ሙስሊም ያለ ማይክሮፎንና መሪ ተናቦ የሚያሳየውን ሰላማዊ ተቃውሞ ልክ እንደ አንድ ትርኢት በመገረም ሲከታተሉን ላያቸው አድናቆታቸው ከፊታቸው ሊደብቁ ሁላ አልቻሉም፡፡እነሱ የጠበቁት የሆነ ሰው ማይክ ይዞ እንዲህ እናድርግ፣አሁን ደሞ እንዲህ እንሁን እያለ የሚመራ አንድ የሆነ ሰው ያለ መስሎዏቸው ያን ሰው ለማየት ቋምጠው ነበር፡፡ሆኖም ያሰቡት አልተሳካም፡፡ድራማ በሚመስል መልኩ ያ ሁላ ሙስሊም በአላህ እርዳታ ተናቦ አሰደናቂውን ሰላማዊ ተቃውሞ አሳይቷል፡፡እንኳን እነሱ በአካባቢው የነበሩ ፈረንጆች በሁኔታው ተደምመው በካሜራቸው ፎቶ ያነሱ ቢሆንም በአካባቢው የነበሩ ደህንነቶች ለፖሊስ ትዕዛዝ በመስጠት ካሜራቸውን ተቀብለዋቸዋል፡፡ዲሞክራሲ ብሎ ዝም!!!ፎቶ እንኳን ማንሳት የማይቻልበት ሃገር እንዳለን ፈረንጆቹ እንኳን አያችሁት፡፡ሌላው ደስ የሚያሰኘው አጋጣሚ ደሞ ሙስሊም ያልሆኑ ወገኖች ሁኔታውን ካዩ በኋላ ለሙስሊሙ ያላቸውን አድናቆትና ድጋፍ በግልጽ ሲወያዩበት መሰማቱ ነው፡፡እንዲህ ነው እንጂ ጥንካሬ ለዐላማቸው ወደ ኋላ አይሉምኮ ጎበዞች ሲሉ አበረታተዋል፡፡እሰኪ እኔም ፅሁፌን ሰብሰብ ብለው ሁኔታውን ሲታዘቡ ከነበሩ ክርስቲያኖች ከተነጋገሩት መሃል ቀንጨብ አድርጌ ልንገራችሁና ላብቃ፡፡ህዝበ ሙስሊሙ ከጁሙዐ ሰላት በኋላ እጅ ለእጅ በሚያያዝበት ወቅት አንደኛው ክርስቲያን ተመልከቱ እጅ ለእጅ የሚያያዙት እኮ መንግስትን አንድ ነን እያሉት እኮ ነው አላቸው፡፡ወዲያው በመቀጠል አሁን እስቲ ዛሬ ማታ ደግሞ ETV ምን ያወራ ይሆን ሲል አከለበት፡፡አንደኛው ታዲያ ቀበል ብሎ ምን ይሄ መንግስት የምታውቀው አደለም እንዴ የራሱን ሰዎች ሰብስቦ የእስላም ጥምጣም አልብሶ ደጋፊዎች ብሎ ያቀርባል ሲል መለሰለት፡፡እሱስ እውነት ነው እስኪ አሁን ደሞ እስኪ ማታ ምን እንደሚሉ እንሰማቸዋለን በማለት መልሰው ዐይናቸውን ህዝበ ሙስሊሙ ወደሚያሳየው ሰላማዊ የዝምታ ተቃውሞ እንቅስቃሴ አይናቸውን መለሱ፡፡አይ መንግስትና ETV ይህን ያህል በሙስሊሙም በክርስቲያኑም ሴራችሁ ተነቅቷል፡፡እስኪ ወደ ቀልባችሁ ተመልሳችሁ የህዝብን ጩሃት ስሙ፡፡
በመጨረሻ ከየቀቤሌያችሁ ሂዱና ከምታውቋቸው የቀበሌያችሁ ነዋሪዎች እነማን መስጊድ ተገኝተው ሲቃወሙ እንደነበር ሰልላችሁ አምጡ በተባላቸሁት መሰረት ይህን ስራ ልትሰሩ ጥጋጥጉ ላይ ቆማችሁ የነበራችሁ ደህንነቶችና የቀበሌ ካድሬዎች ታይታችኋል፡፡ክርስቲያን ማህበረሰቡ ይሄ የእንተን ቀበሌ ካድሬ ነው፣ ይሄ ደሞ እንትን ሰፈር ያለ ደህንነት ነው በማለት ሲጠቋቆሙባችሁ ነበር፡፡አረ እንዳውም ለሙስሊሞቹ በማሳየት በሞባይል ፎቶ ተነስታችኋል፡፡ፎቶ አይወጣላችሁም እንጂ!እስኪ እናንተ እንኳን ተላላኪ መሆን ይሰልቻችሁ፡፡አላህ ፆማችንን ይቀበለን፡፡የሙስሊሙን ለቅሶ ይስማ፡፡ህዝበ ሙስሊሙንና ኮሚቴዎቻችችንን ከተንኮለኞች ሴራ ይጠብቅልን፡፡አሚን፡፡
Truth is always winner,we hav no problem with govt,and with other religions.our question is not plotical question,but EPRDF is still resisting.what i want to underline is if th woyane govt not ended this protest properly,it would cost both this country and this govt more than any one expect.
ReplyDelete