Tuesday, April 17, 2012

የሙስሊሞች ተቃውሞ አገራ አቀፍ እየሆነ ነው፤ ኢሕአዴግ ሙስሊም አባላቱን “ለምክክር” ለነገ ቅዳሜ ጠርቷል | Addis Neger

የሙስሊሞች ተቃውሞ አገራ አቀፍ እየሆነ ነው፤ ኢሕአዴግ ሙስሊም አባላቱን “ለምክክር” ለነገ ቅዳሜ ጠርቷል | Addis Neger


በአዲስ አበባ በተከሰተ ግጭት ሰዎች ተጎድተዋል
* “[መጅሊሶች] ራሳችሁንም መንግሥትንም ከዚህ አጣብቂኝ አውጡ” የመንግሥት ተወካይ
በአዲስ አበባ የአሊያ ትምህርት ቤት እና መስጂድ የተጀመረው የሙስልሞች የአደባባይ ተቃውሞ ስምንተኛ ሳምንቱን ባስቆጠረበት በዚህ ሳምንት አገር አቀፍ መልክ እየያዘ መሆኑን ምንጮች ለአዲስ ነገር ያደረሱዋቸው መረጃዎች ጠቆሙ። ሰሞኑን ከተለያዩ ክልሎች የተሰበሰበውን 300 ሺህ ፊርማ ጨምሮ በድምሩ ከ500 ሺህ በላይ የአቤቱታና የተቃውሞ ፊርማ ተሰብስቦ በሕዝብ ለተመረጠው ኮሚቴ መድረሱ ተዘግቧል። ሁኔታው እጅግ እያሳሰበው የመጣው መንግሥት የተወካዮቹን ቁጥርና አይነት በመጨመር ነገሩን ለማብረድ እየሞከረ ነው።

No comments:

Post a Comment