Thursday, August 2, 2012

የደቡብ ኢትዮጵያ አርሶ አደሮች ብሶት


(ለዶቼቬለ) አርሶ አደሮቹ አለአግባብ ከመሪታቸው መፈናቀላቸውንና ንብረታቸውንም መቀማታቸውን ለዶቼቬለ ተናግረዋል ። ስለ አቤቱታው የተጠየቀው ገለልተኛው የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ ስህተቶች እንዲስተካከሉ ለሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት ጥሬውን እንደሚያስተላልፍ አስታውቋል ።
***Für mögliche Ergänzungen der Karte, wie z.B. andere Sprachen, zusätzliche Orte oder Markierungskreuz, wenden Sie sich bitte an infografik@dw-world.de (-2566), Außerhalb der Bürozeiten an bilder@dw-world.de (-2555).*** 

DW-Grafik: Per Sander
2011_03_10_Laender_Prio_A_B
በደቡብ ኢትዮጵያ አርባ ምንጭ አካባቢ የሚገኙ አርሶ አደሮች በደል ደርሶብናል ሲሉ አቤቱታቸውን ለሰብአዊ መብት ጉባኤ አቀረቡ ። አርሶ አደሮቹ አለአግባብ ከመሪታቸው መፈናቀላቸውንና ንብረታቸውንም መቀማታቸውን ለዶቼቬለ ተናግረዋል ። ስለ አቤቱታው የተጠየቀው ገለልተኛው የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ ስህተቶች እንዲስተካከሉ ለሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት ጥሬውን እንደሚያስተላልፍ አስታውቋል ።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ሒሩት መለሰ
ተክሌ የኋላ

No comments:

Post a Comment