Sunday, October 20, 2013

በአዲስ አበባ ከተማ በቦሌ ክፍለ ከተማ በፈነዳው ፈንጅ የሞቱት ዜጎች ኢትዮጵያዊ...

www.demhit on line.com: በአዲስ አበባ ከተማ በቦሌ ክፍለ ከተማ በፈነዳው ፈንጅ የሞቱት ዜጎች ኢትዮጵያዊ...
ጥቅምት 3/2006 ዓ/ም በአ/አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ በፈነዳው ፈንጅ የሞቱት ዜጎች ሶማሊያዊያን መሆናቸውን የሚገልጽ በኢህአዴግ ሚድያ የተሰራጨው ዘገባ ለፖለቲካ ፍጆታ ተብሎ የተደረገ እንደሆነና በአደጋው የሞቱት ሁለት ሰዎች ኢትዮጵያዊያን መሆናቸውን በመታወቅያ ወረቀታቸው ማረጋገጥ የተቻለ ሲሆን የሟቸቹ ስምም ምክትል ኢንስፔክተር ሞላ መላኩ የተባለ የፖሊስ አባልና አቶ ሞገስ አስቻለው የተባለ ሲቪል መሆናቸውን ከአከባቢው የደረሰን ዘገባ ያመለክታል፣
ከአደጋው ጋር በተያያዘ በአከባቢው ታይታችሃል በሚል በርካታ የተቃዋሚ ድርጅት አባላት የታሰሩ ሲሆን ከነዚህም መካከል አቶ ፍስሃ ገ/ዮዋሃንስ ፤ አቶ አብርሃ ታወቀና አቶ መርእድ ገ/ስላሴ የተባሉ የኢዴፓ አባላት ይገኙበታል፣

No comments:

Post a Comment